family
-
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 3 : 14
-
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5 : 25
ሚስቶች ሆይ፥ ለጌታ እንደምትገዙ ለባሎቻችሁ ተገዙ፤
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5 : 22
መልካም እንዲሆንልህ ዕድሜህም በምድር ላይ እንዲረዝም አባትህንና እናትህን አክብር፤ እርስዋም የተስፋ ቃል ያላት ፊተኛይቱ ትእዛዝ ናት።
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 6 : 3
እንግዲህ በጌታ እስር የሆንሁ እኔ በተጠራችሁበት መጠራታችሁ እንደሚገባ ትመላለሱ ዘንድ እለምናችኋለሁ፤
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 4 : 1
ኃይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ።
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4 : 13
ልጆች ሆይ፥ ይህ ለጌታ ደስ የሚያሰኝ ነውና በሁሉ ለወላጆቻችሁ ታዘዙ።
ወደ ቆላስይስ ሰዎች 3 : 20
በአንድ አካልም የተጠራችሁለት ደግሞ የክርስቶስ ሰላም በልባችሁ ይግዛ። የምታመሰግኑም ሁኑ።
ወደ ቆላስይስ ሰዎች 3 : 15
እርስ በርሳችሁ ትዕግሥትን አድርጉ፥ ማንም በባልንጀራው ላይ የሚነቅፈው ነገር ካለው፥ ይቅር ተባባሉ። ክርስቶስ ይቅር እንዳላችሁ እናንተ ደግሞ እንዲሁ አድርጉ።
ወደ ቆላስይስ ሰዎች 3 : 13
ባሎች ሆይ፥ ሚስቶቻችሁን ውደዱ መራራም አትሁኑባቸው።
ወደ ቆላስይስ ሰዎች 3 : 19

